top of page

በሰሜን አ ሜሪካ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች አስተባባሪ ቡድን
ራዕያችን ፡- በመላው ሰሜን አሜሪካ ባሉ አብያተ ክርስትያናት ሁሉ የሚገኙ የሁሉም ቋንቋ ተናጋሪ ፤ በሁሉም የእድሜ ክልሎች የሚገኙ አማኞችን በሙሉ ከእግዚአብሔር ጋር በተልእኮ ሥራ እንዲጠመዱ ማንቀሳቀስና ማስተባበር ነው፡፡

የመጀመሪያ ዙር የኦንላይን የአማርኛ ካይሮስ ኮርስ
ከዘፍጥረት እስከ ራእይ ድረስ እግዚአብሔር ለሕዝቡና ለዓለም ያለውን ዓላማና ዕቅድ የሚያስተምር፣ በ9 ክፍለ ጊዜያት የሚካሄድ አስደሳችና ተሳትፎን የሚጠይቅ ጥናት ነው።
ይህ ኮርስ SMUSA እና SM Ethiopia በጋራ በኦንላይን የሚያካሂዱት የአማርኛ ካይሮስ ኮርስ ነው።

bottom of page
